በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከምርጫ ክልሎች ውጤት ያሳወቁ ግማሹ ናቸው

ሶልያና ሺመልስ /የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ቃል አቀባይ/ ፎቶ፤ ሰኔ 19/2012 ዓ.ም. አዲስ አበባ
ሶልያና ሺመልስ /የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ቃል አቀባይ/ ፎቶ፤ ሰኔ 19/2012 ዓ.ም. አዲስ አበባ

በኢትዮጵያ ምርጫው ከተካሄደባቸው 440 የምርጫ ክልሎች 221ዱ ውጤት ማሳወቃቸውን ምርጫ ቦርድ ገለፀ።

በኢትዮጵያ ምርጫው ከተካሄደባቸው 440 የምርጫ ክልሎች 221ዱ ውጤት ማሳወቃቸውን ምርጫ ቦርድ ገለፀ።

ውጤታቸውን ካሳወቁ የምርጫ ክልሎች መካከል ከስምንት የማይበልጡት ሂደታቸውን አጠናቅቀው በቦርዱ ዕውቅና ማግኘታቸው ተገልጿል።

የፖለቲካ ፓርቲዎች ያሏቸውን አቤቱታዎች በሁለት ቀናት ውስጥ በደብዳቤ እንዲያሳውቁም ቦርዱ ጠይቋል።

የተለያዩ ችግሮች እንዳሉበት በተረጋገጠው በደቡብ ክልል በሚገኘው ቁጫ የምርጫ ክልል የድምፅ ቆጠራ እንዲቋረጥ ቦርዱ ወስኗል።

ለሙሉው ዝርዝር የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ከምርጫ ክልሎች ውጤት ያሳወቁ ግማሹ ናቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:49 0:00

XS
SM
MD
LG