በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ምርጫ ጉዳይ


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

የኢትዮጵያ ፓርላማ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የምርጫ ጊዜውን ለማራዘም ለቀረበው ጥያቄ የሕገመንግሥት ትርጉም እንዲሰጠው በአብላጫ ድምፅ ወሰነ።
ውሳኔው ሕገመንግስቱን የጣሰ ነው ሲሉ አንዳንድ የምክርቤቱ አካላት ሲከራረሩ በተቃራኒው ሃሳባቸውን የሰጡም ነበሩ። ከሕግ ምሁራንም የተለየ አስተያየት የሰጡም አልጠፉም። አንዳንድ የፖለቲካ ፓርቲዎች ደግሞ ከሂደቱ ተገለናል ሲሉ አማረሩ።

በሌላ በኩል የህወሓት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በሃገርቀፍ ደረጃ ምርጫ የማይካሄድ ከሆነ በትግራይ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅቶች እንዲደረጉ ውሳኔ አስተላለፈ፡፡
ኮሚቴ ይህንን የወሰነው ከሚያዝያ 23 እስከ 25 ቀን 2012 ዓ.ም ያደረግነው ስብሰባ ተከትሎ ትናንት ባወጣው መግለጫ እንዳሳወቀው ሃገሪቱ ከችግር ለማውጣት በማለት መድረክ እንዲዘጋጅም ጠይቋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኢትዮጵያ ምርጫ ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:19:23 0:00


XS
SM
MD
LG