በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በ84 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ ርምጃ መወሰዱ ተገለጸ


ፎቶ ፋይል፦ አዲስ አበባ
ፎቶ ፋይል፦ አዲስ አበባ
በ84 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ ርምጃ መወሰዱ ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:20 0:00

በኢትዮጵያ፣ 84 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመማር ማስተማር ሥራው እንዳይቀጥሉ እንደተወሰነባቸው የሀገሪቱ የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን አስታወቀ። ርምጃው የተወሰደው፣ ተቋማቱ ዳግም እንዲመዘገቡ የወጣውን መመሪያ ባለማክበራቸው እንደሆነ የባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ቃለአቀባይ ማርታ አድማሱ ለአሜሪካ ድምፅ አስታውቀዋል፡፡ አስተያየት የሰጡን፣ የዘርፉ ተዋናዮች ደግሞ ለዳግመ ምዝገባው የተሰጠው ጊዜ አጭር ነው፣ የምዝገባ መመሪያውም ውይይት ያልተደረገበትና የማያሠራ ነው ሲሉ ቅሬታቸውን ገልጸዋል፡፡

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG