አዲስ አበባ —
“የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች አመራር አባላት የታሠሩት በሚያራምዱት የፖለቲካ አቋም እንዳይሆን ሥጋት አድሮብኛል” ሲል የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ - ኢዴፓ አስታወቀ፡፡
ፓርቲው ዛሬ ባወጣው መግለጫ መንግሥት የታሣሪዎቹን መብቶች እንዲያከብር፣ ለኅብረተሰቡም ዝርዝርና ግልፅ መረጃ እንዲሰጥ ጠይቋል፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡