በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዋጋ ግሽበት በኢትዮጵያ መንስኤዎቹና መፍትሄዎቹ


ፎቶ ፋይል፦ መርካቶ ገበያ - አዲስ አበባ
ፎቶ ፋይል፦ መርካቶ ገበያ - አዲስ አበባ

በኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣው የኑሮ ውድነት መገለጫ የሆነው የዋጋ ግሽበት ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን ባለሙያው ዶ/ር አጥናፉ ገብረ መስቀል ይናገራሉ፡፡ ዶ/ር አጥናፉ የኢኮኖሚክስ ባለሙያዎች ማህበር ሥራ አስፈጻሚ አባልና በአዲስ አበባ ዩኒቪስርስቲ የኢኮኖሚክስ መምህር ናቸው፡፡

ዶ/ር አጥናፉ ገብረ መስቀል
ዶ/ር አጥናፉ ገብረ መስቀል

በኢትዮጵያ ያለውን የዋጋ ግሽበትን አስመልከቶ ባላፉት ሶስት አስርት ዓመታት የታዩ ለውጥችና መንስኤዎቻቸውና መፍትሄዎችን ጭምር የሚያመላከት አንድ ጥናታዊ ጽሁፍ በቅርቡ አዘጋጅተው አውጥተዋል፡፡ በ280 ወራት ለጥናቱ በተመረጡ 278 የሸቀጥ ዓይነቶች ላይ የታየውን የዋጋ ግሽበቱን ሲሰሩ ያስተዋሉትን ጨምሮ ዛሬ ባለው የዋጋ ንረትና ግሽበት ዙሪያ ያላቸውን የግልና የባለሙያ አስተያየት እንዲያካፍሉን የዛሬው የምጣኔ ሀብት ፕሮግራም እንግዳችን አድርገናቸዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የዋጋ ግሽበት በኢትዮጵያ መንስኤዎቹና መፍትሄዎቹ
please wait

No media source currently available

0:00 0:16:02 0:00


XS
SM
MD
LG