በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰሞኑ መሬት መንቀጥቀጥና የመሬት መናድ ተያያዥነት ይኖራቸው ይሆን?


በአፋር ክልል በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት የተፈጠረ የመሬት ስንጥቅ
በአፋር ክልል በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት የተፈጠረ የመሬት ስንጥቅ

ባለፈው እሁድ መስከረም 26/2017 ዓ.ም በአዋሽ ፈንታሌ ወረዳ 4.9 የሚለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ አንዳንድ ጉዳቶችን ማድረሱን የሰመራ ዩኒቨርስቲ አስታውቋል፡፡

የመሬት መንቀጥቀጡ ንዝረት እስከ መዲናዋ አዲስ አበባ መሰማቱ የቅርብ ቀናት ክስተት ነው፡፡ በተከታታይ ባሉት ቀናት በአፋር ክልል አነስተኛ መጠን ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ አስተናግዷል፡፡

የሰሞኑ መሬት መንቀጥቀጥና የመሬት መናድ ተያያዥነት ይኖራቸው ይሆን?
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:26 0:00

ዱለሳ በተሰኘ ወረዳም ከመሬት መንቀጥቀጡ ምክንያት በተፈጠረው ስንጥቃት ፍልውሃ መፍለቁ ተሰምቷል፡፡ በተጨማሪም በምዕራብ ሀራርጌ ከሰሞኑ የመሬት መናድ ተከስቷል፡፡

ኤደን ገረመው እነዚህ ክስተቶች ተያያዥነት ይኖራቸው እንደሆነ እንዲሁም አስቀድሞ ማወቅ ይቻል እንደሆነ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፊዚክስ ክፍል ባልደረባ የሆኑትን አቶ ተስፋዬ ማሞን አነጋራለች፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG