በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከቤንሻንጉልና ከኦሮምያ ክልል ተፈናቅለው ባህር ዳር የሚገኙ ተፈናቃዮች ሁኔታ

ከቤንሻንጉል ጉምዝ ክልልና ከኦሮምያ ክልል ተፈናቅለው ባህር ዳር ከተማ በጊዚያዊ መጠለያ ጣቢያ ውስጥ ያሉ ተፈናቃዮች በአስከፊ ችግር ላይ እንደሚገኙ ገለፁ።

ከቤንሻንጉል ጉምዝ ክልልና ከኦሮምያ ክልል ተፈናቅለው ባህር ዳር ከተማ በጊዚያዊ መጠለያ ጣቢያ ውስጥ ያሉ ተፈናቃዮች በአስከፊ ችግር ላይ እንደሚገኙ ገለፁ።

ባለፈው ግንቦት ወር ላይ ነበር ተፈናቃዮቹ ወደ ባህር ዳር ከተማ የመጡት ወዲያውም ወደመጡበት ቀዬ እንዲመለሱ በተደረገው ጥረት ተፈናቃዮች ባለመስማማታቸው በቤተክርስትያን መጠለላቸው የሚታወስ ነው። ከተፈናቃዮቹ መካከል ጥቂቶቹ ወደመጡበት ቀየ ተመልሰው ነበር ግን የተወሰኑት አሁንም በባህር ዳር ተመልሰው መጠለያ ጣቢያና ከዘመድ ጋር ተጠግተው እንዳሉ አረጋጠናል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ከቤንሻንጉልና ከኦሮምያ ክልል ተፈናቅለው ባህር ዳር የሚገኙ ተፈናቃዮች ሁኔታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:24 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG