በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ መንግሥት ለረዥም ጊዜ ላገለገሉ ዲፕሎማቶች ጥሪ አቀረበ


የኢትዮጵያ መንግሥት ከ90 በላይ የሚሆኑ ለረዥም ጊዜ ያገለገሉ ዲፕሎማቶችን መጥራቱን የመንግሥት ሚድያ ዘግቧል።

የኢትዮጵያ መንግሥት ከ90 በላይ የሚሆኑ ለረዥም ጊዜ ያገለገሉ ዲፕሎማቶችን መጥራቱን የመንግሥት ሚድያ ዘግቧል።
ከ4 እስከ 25 ዓመታት ድረስ በውጭ ሀገራት ባሉት የኢትዮጱያ ኤምባሲዎችና ቆስላዎች ያገለገሉት ዲፕሎማቶች ተመልሰው በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መቅረብ ያለባቸው በሁለት ወራት ውስጥ ነው።
ከ130 ባለይ የሚሆኑ ዲፕሎማቶች በኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ተመድበው እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ገልጿል።
ሙያዊ ሥራን ለማጠናከር ሲባል በሁሉም ኤምባሲዎችና ቆንላዎች ለውጥ እንደሚደረገ የውጭ ጉዳይ ጉዳይ ሚኒስቴር መገልጹን የመንግሥት ሚድያ ጠቁሟል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG