በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሞት ተፈርዶባቸው የነበሩ 23 የደርግ ባለስልጣናት ወደ እድሜልክ እስራት ተሻሻለላቸው


የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ
የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ

የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ግርማ ወልደ-ጊዮርጊስ ይፋ ባደረጉት የቅጣት ማሻሻያ መሰረት፤ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ፍቅረስላሴ ወግደረስ፣ ምክትል ፕሬዝደንቱ ፍስሃ ደስታ፣ የደህንነት ሃላፊው ተስፋየ ወልደስላሴ፣ መላኩ ተፈራና ሌሎችም የሞት ቅጣታቸው ተሰርዞላቸዋል።

መንግስት የቀድሞው የደርግ አስተዳድር ባለስልጣናትን በይቅርታ ጉዳያቸውን እንዲመለከት ሲሸመግሉ የቆዩ የሃይማኖት መሪዎች በበኩላቸው ሙሉ ምህረት እንዲደረግላቸው ጠይቀዋል።

ዘጋቢያችን መለስካቸው አምሃ ከአዲስ አበባ የላከውን ዘገባ ያዳምጡ

ተመሳሳይ ርእስ

XS
SM
MD
LG