ዋሽንግተን ዲሲ —
የቀድሞው የፍትህ ሚኒስቴር ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግና መምሪያ ኃላፊ ፤ የህግ ባለሞያ አቶ አለማየሁ ዘመድኩን እና የዞን ዘጠኝ የኢንተርኔት አምደኛ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋችና የሕግ ባለሞያ ወ/ት ሶሊያና ሽመልስ ናቸው።
ያነጋገረቻቸው ጽዮን ግርማ ነች ።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ።