ዋሺንግተን ዲሲ —
የዛሬው የቅዳሜ ምሽት ውይይት በቅርቡ በሶማሌና በኦሮሚያ ከልሎች ድንበር አከባቢ ተፈጥሮ በነበረው ግጭት እንዲሁም በኦሮሚያ ውስጥና በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች ይካሄዳሉ በሚባሉት ብሄርንና ብሄረሰብን የለዩ ግጭቶች ላይ ያተኮረ ይሆናል።
በውይይቱ የሚሳተፉት አቶ ሙላቱ ገመቹ፣ አቶ ልደቱ አያሌውና ዶክተር መሐሪ ረዳኢ ናቸው።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ