በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚካሄደው ብሄር ተኮር ግጭት


የዛሬው የቅዳሜ ምሽት ውይይት በቅርቡ በሶማሌና በኦሮሚያ ከልሎች ድንበር አከባቢ ተፈጥሮ በነበረው ግጭት እንዲሁም በኦሮሚያ ውስጥና በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች ይካሄዳሉ በሚባሉት ብሄርንና ብሄረሰብን የለዩ ግጭቶች ላይ ያተኮረ ይሆናል።

XS
SM
MD
LG