በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ውይይት


ኢትዮጵያ አሁን ከገባችበት ቅርቃር ልትወጣ የሚትችለው በመነጋገር፥ በውይይት እንዲሁም በሚያጣሉን ታሪኮች ላይ ድርድር በመደረግ የጋራ ታሪክና አንድነትን በመፍጠር እንደሆነ ምሁራን ተናገሩ።

የፍትህና የፀጥታ ተቋማትን ተቋማዊ መሰረት ማስያዝና የህዝቡን ግብረገባዊነትን መፍጠር ከችግሮቻችን ሊያወጡን የሚችሉ ሌላ መፍትሄ ሊሆኑ እንደሚችሉም ተናግረዋል።

በተጨማሪም ከመጠቋቆም፥ ከቁርሾ፥ ከብሶትና ከሴራ ፖሊቲካ ወጥተን በሃሳብ ልዕልናና የበላይነት ፖሊቲካ ውስጥ ካልገባን አገሪቷን ከገባችበት ችግር ማውጣት ያዳግታልም ብልዋል።

የህዝቡን ዝቅተኛ የስልጣኔና የንቃት ደረጃ እንደጥሩ አጋጣሚ በመጠቀም ግጭት የሚፈጥሩ አካልት ላይ አስተማሪ እርምጃ በመውስድ የህግ የበላይነትን ማስከበር እንደሚገባም ተናግረዋል።

የብሄር ነፃ አውጪነት ትግል ከትግልነት አልፎ የፖሊቲካ ርዕዮትዓለም ከሆኖ ግጭቱ ጋበዥ ሆኖ ይቀጥላልም ተብሏል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ውይይት
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:10 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG