በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ የኮቪድ 19 ዕለታዊ መረጃ


Dr. Lia Tadesse, Minister of Health Health
Dr. Lia Tadesse, Minister of Health Health

ዛሬ ከጤና ሚኒስቴር ባገኘነው መረጃ መሠረት ባለፈው የሃያ አራት ሰዓት ጊዜ ውስጥ ለ19 ሺህ 194 የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተካሂዶ 1514 ሰዎች ላይ ቫይረሱ ተገኝቷል

በዚሁ የሃያ አራት ሰዓት ጊዜ ውስጥ የአስራ ሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉንም አስታውቋል፤ ሁሉም የተገኙት አዲስ አበባ ውስጥ ሲሆን ዘጠኙ ከህክምና ማዕከል ሶስቱ በአስከሬን ምርመራ የተገኙ መሆናቸውን ነው አክሎ ያመለከተው

ከዚህ አሃዝ ውስጥ ስምንት መቶ ሃምሳ አንዱ አዲስ አበባ ውስጥ መሆኑን ነው የገለጸው፤ ሁለት መቶ አስራ ሁለት ከኦሮሚያ፥ አንድ መቶ ሶስቱ ከደቡብ ህዝቦች ክልል፥ ስድሳ ዘጠኝ ከሃረሪ፥ ስድሳ ሶስት ከትግራይ ክልል፥ ሃምሳ ዘጠኝ ከአማራ ክልል፥ ሰላሳ ዘጠኝ ከሶማሌ ክልል፥ ሰላሳ ሶስት ከሲዳማ፥ አርባ ሰባት ከድሬደዋ፥ ሃያ ስምንት ከጋምቤላ፥ ስምንት ከአፋር ክልል እንዲሁም ቤንሻጉል ጉምዝ መሆናቸውን የጤና ሚኒስቴር ዘርዝሯል

XS
SM
MD
LG