በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ዕለታዊ የኮቪድ አስራ ዘጠኝ መረጃ


Ministry of Health Ethiopia
Ministry of Health Ethiopia

በኢትዮጵያ ባለፉት የሃያ አራት ሰዓታት ጊዜ ውስጥ በሰባት ሺህ ሶስት መቶ ሰላሳ አራት ናሙናዎች ላይ ምርመራ ተካሂዶ ሰባት መቶ አራት ሰዎች ለኮሮና ቫይረስ መጋለጣቸው መረጋገጡን ከኢትዮጵያ የጤና ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ አመለከተ

ከዚህ አሃዝ ውስጥ አምስት መቶ ሃምሳ አንዱ የተገኙት አዲስ አበባ ውስጥ መሆኑም ታውቋል

በተጨማሪም ባለፈው የሃያ አራት ሰዓት ጊዜ በኮቪድ አስራ ዘጠኝ ሳቢያ የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉን መረጃው ጨምሮ አመልክቷል

XS
SM
MD
LG