በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኮቪድ-19 በኢትዮጵያ


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ኢትዮጵያ ውስጥ በኮሮናቫይረስ 17 ሰዎች መያዛቸውን የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ይፋ አድርጓል፡፡ ቫይረሱ ለመጀመሪያ ጊዜ ይፋ ከሆነበት ከአንድ ወር ከ21 ቀን ወዲህ እጅግ ከፍተኛ የተባለለት ነው፡፡
በቫይረሱ ከተያዙት ውስጥ 13ቱ ከጂቡቲ ወደ ኢትዮጵያ ገብተው በአፋርና በሶማሌ ለይቶ ማቆያዎች ውስጥ የነበሩ ናቸው ተብሏል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ኮቪድ-19 በኢትዮጵያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:13 0:00


XS
SM
MD
LG