በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዞን ዘጠኝ ጉዳይ ላይ ውሳኔ ተሰጠ


ዞን-9
ዞን-9

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በኢንተርኔት አምደኞቹ በነ ሶሊያና ሽመልስና በዓቃቤ ሕግ መካከል ባለው ክርክር ዛሬ ውሳኔ ሰጠ፡፡

የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በኢንተርኔት አምደኞቹ በነ ሶሊያና ሽመልስና በዓቃቤ ሕግ መካከል ባለው ክርክር ዛሬ ውሳኔ ሰጠ፡፡

አንደኛ ተከሳሽ ሶሊያና ሽመልስና አቤል ዋበላን በተመለከተ የታች ፍርድ ቤቱን ውሳኔ ሲያፀና ናትናኤል ፈለቀንና አጥናፉ ብርሃኔን በሌላ የሕግ አንቀፆች እንዲከላከሉ ወስኗል፡፡ በውሳኔው ላይ ለሰበር ችሎት አቤት እንደሚሉ ጠበቃው አስታውቀዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

በዞን ዘጠኝ ጉዳይ ላይ ውሳኔ ተሰጠ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:27 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG