በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዓቃቤ ሕግ እና በኦፌኮ አባላት፣ በ22 ተከሳሾች መካከል ባለው ክርክር 5ቱ በነፃ ተሰናበቱ

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት በዓቃቤ ሕግና አራት የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ አመራር አባላትን ጨምሮ፣ በሃያ ሁለት ተከሳሾች መካከል ባለው ክርክር አምስቱን በነፃ አሰናብቷል፡፡

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት በዓቃቤ ሕግና አራት የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ አመራር አባላትን ጨምሮ፣ በሃያ ሁለት ተከሳሾች መካከል ባለው ክርክር አምስቱን በነፃ አሰናብቷል፡፡

አቶ በቀለ ገርባ በመደበኛው የወንጀል ሕግ መሠረት እንዲከላከሉ ሲወስን፣ ሌሎች ተከሳሾች በሽብር ወንጀል በመሣተፍ በሚለው ድንጋጌ ሥር እንዲከላከሉ በይኗል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

በዓቃቤ ሕግ እና በኦፌኮ አባላት፣ በ22 ተከሳሾች መካከል ባለው ክርክር 5ቱ በነፃ ተሰናበቱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:57 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG