በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእነ አቶ በረከት ስምኦን የፍ/ቤት ውሎ


አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳ
አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳ

የቀድሞው ከፍተኛ የመንግሥትና የገዥው ፓርቲ ባለሥልጣን የአቶ በረከት ስምኦን ከቀረቡባቸው የሙስና ክሶች በሁለቱ ሌላው የቀድሞ ባለሥልጣን አቶ ታደሰ ካሳ ደግሞ በሦስቱም ጥፋተኛ ናቸው ሲል የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት ውሳኔውን አሳውቋል።
አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳ ከጥረት ኮርፕሬ ጋር በተያያዘ ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር በነበሩ የሥራ ውሎች የጥረት ኮርፖሬትን ጥቅም በሚጎዳ መልኩ ተንቀሳቅሰዋል የሚሉ አራት የሙስና ክሶች ቀርበውባቸው ከአንድ ዓመት በላይ ጉዳያቸው በፍ/ቤት ሲታይ መቆየቱ ይታወሳል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የእነ አቶ በረከት ስምኦን የፍ/ቤት ውሎ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:47 0:00


XS
SM
MD
LG