በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሜቴክ ላይ የተካሄደው የሙስና ምርመራ በሌሎችም ተቋማት ይቀጥላል ተባለ


የኢ ፌ ዴ ሪ ፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ
የኢ ፌ ዴ ሪ ፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ

በሜቴክ ላይ የተካሄደው የሙስና ምርመራ በሌሎችም ተቋማት ላይ እንደሚቀጥል የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ፡፡

በሜቴክ ላይ የተካሄደው የሙስና ምርመራ በሌሎችም ተቋማት ላይ እንደሚቀጥል የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ፡፡ ከሜቴክና ከብሄራዊ መረጃ ና ደኅንነት አገልግልግሎት የቀድሞ አመራሮች አንፃር እስከ አሁን የተወሰዱ ዕርምጃዎች ህግን መሰረት ያደረጉ መሆናቸውን የጠቆመው ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ከዚህ ውጭ የሚሰነዘሩ አስተያየቶች ተቀባይነት እንደሌላቸውም አብራርተዋል፡፡

በአለፈው ሐምሌ የወጣው የምህረት ዓዋጅ የሚመለከታቸውና ሰርተፍሬኬት ያልወሰዱ ኢትዮጵያውያን በቀረው ጊዜ ተጠቅመው እንዲወስዱም የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ቃል አቀባይ ዝናቡ ተኑ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ጥሪ አቅርበዋ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በሜቴክ ላይ የተካሄደው የሙስና ምርመራ በሌሎችም ተቋማት ይቀጥላል ተባለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:49 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG