በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሙስና ተግባር በኢትዮጵያ


ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ ከሚታየውም ሆነ ከሚሰማው አኳያ በኢትዮጵያ ያለው የሙስና ተግባር በእጅጉ የሚያስደነግጥ ነው ተባለ።

ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ ከሚታየውም ሆነ ከሚሰማው አኳያ በኢትዮጵያ ያለው የሙስና ተግባር በእጅጉ የሚያስደነግጥ ነው ሲሉ አንድ በፌዴራሉ የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ከፍተኛ የሥራ መሪ ለቪኦኤ ተናገሩ። ያለውን ችግር ለመፍታት ተቀዳሚውና ዋናው ጉዳይ የፖለቲካ አመራሩ ሙስናን ለመዋጋት ያለው ቁርጠኝነትና በተግባር የሚወስዳቸው እርምጃዎች እንደሆነም አስገነዘቡ።

በኮሚሽኑ የሙስና መከላከል ዳይሬክተር አቶ አክሊሉ ሙሉጌታን አነጋግረናቸዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሙስና ተግባር በኢትዮጵያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:39 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG