No media source currently available
በኮሮናቫይረስ ከተጠረጠሩ 39 ሰዎች ተመሣሣይ ምልክት የታየባቸው 14 ሰዎች ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው መረጋገጡን የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል። ከአንድ መቶ ሰባ ሁለት ሺህ በላይ በሚሆኑ መንገደኞች ላይ የሙቀት ልየታ መደረጉንም ኢንስቲትዩቱ ገልጿል።