No media source currently available
በጥርጣሬ ወደ ደቡብ አፍሪካ ተልከው የነበሩ ናሙናዎች ውጤት ዛሬ ከሰዓት በኋላ መመለሱንና ኢትዮጵያ ውስጥ እስካሁን የኮሮናቫይረስ አጋጣሚ አለመታየቱን የኢትዮጵያ ብሄራዊ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክትር ዶ/ር ኤባ አባተ ማምሻውን ለቪኦኤ ገልፀዋል።