ዋሺንግተን ዲሲ —
በጥርጣሬ ወደ ደቡብ አፍሪካ ተልከው የነበሩ ናሙናዎች ውጤት ዛሬ ከሰዓት በኋላ መመለሱንና ኢትዮጵያ ውስጥ እስካሁን የኮሮናቫይረስ አጋጣሚ አለመታየቱን የኢትዮጵያ ብሄራዊ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክትር ዶ/ር ኤባ አባተ ማምሻውን ለቪኦኤ ገልፀዋል።
ብሄራዊውን ምላሽ የሚያስተባብረውን የማኅበረሰብ ጤና ኢንስትቲዩት ኃላፊ የሰጡትን የመጨረሻ ማብራሪያ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ