በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩናይትድ ስቴትስ የሠላም ሥምምነቱን እንደምትደግፍ አስታወቀች


ዩናይትድ ስቴትስ የሠላም ሥምምነቱን እንደምትደግፍ አስታወቀች
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:27 0:00

ዩናይትድ ስቴትስ የሠላም ሥምምነቱን እንደምትደግፍ አስታወቀች

በኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥትና በህወሓት መካከል ፕሪቶሪያ - ደቡብ አፍሪካ ውስጥ የተደረገውን ሥምምነት ዩናይትድ ስቴትስ እንደምትደግፍ አስታወቀች።

ሁለቱ ወገኖች በሥምምነቱ አፈፃፀም ዙሪያ ናይሮቢ ውስጥ በማካሄድ ላይ የሚገኙትን ውይይትም እንደምትደግፈው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ኔድ ፕራይስ ተናግረዋል።

አያይዘውም ሁለቱም ወገኖች የጦር መሳሪያ ድምጾችን ዝም ለማሰኘት ቁርጠኝነታቸውን የሚያሳይ ተጨባጭ እርምጃ እየወሰዱ ጠይቀዋል፡፡

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG