በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠ/ሚ ዐቢይ ለአፍሪካ ህብረት ልኡካን ቡድን ማብራሪያ ሰጡ


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአፍሪካ ህብረት ልኡካን ቡድን አባላት ጋር
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአፍሪካ ህብረት ልኡካን ቡድን አባላት ጋር

ኢትዮጵያ ሕግን ለማስከበርና የህወሓትን “ወንጀለኛ ቡድን” ለሕግ ለማቅረብ የምታደርገውን ጥረት የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር የሚረዱት በመሆናቸው ያላቸውን ምስጋና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። ሕግ የማስከበሩን ሂደትም ለሊቀ መንበሩ ልዩ ልኡካን ቡድን ማብራሪያ ሰጥተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ጠ/ሚ ዐቢይ ለአፍሪካ ህብረት ልኡካን ቡድን ማብራሪያ ሰጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:52 0:00


XS
SM
MD
LG