በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠ/ሚ ዐቢይ ለአፍሪካ ህብረት ልኡካን ቡድን ማብራሪያ ሰጡ


ጠ/ሚ ዐቢይ ለአፍሪካ ህብረት ልኡካን ቡድን ማብራሪያ ሰጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:52 0:00

ኢትዮጵያ ሕግን ለማስከበርና የህወሓትን “ወንጀለኛ ቡድን” ለሕግ ለማቅረብ የምታደርገውን ጥረት የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር የሚረዱት በመሆናቸው ያላቸውን ምስጋና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። ሕግ የማስከበሩን ሂደትም ለሊቀ መንበሩ ልዩ ልኡካን ቡድን ማብራሪያ ሰጥተዋል።

XS
SM
MD
LG