በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አስፈጻሚ አካል መግለጫና የተቃዋሚ ወገኖች ምላሽ


Ethiopia's State of Emergency
Ethiopia's State of Emergency
የኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አስፈጻሚ አካል መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:04 0:00
የተቃዋሚ ወገኖች ምላሽ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:07 0:00


የኢትዮጵያ መንግስት Command Post በሚል የሰየመውና በቅርቡ የታዋጀውየኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አስፈጻሚ አካል በአገሪቱ የጸጥታ ጉዳይ ኤርትራን የወነጀለበትንጨምሮ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ክንውንና ተያያዥ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አስፈጻሚ አካል አባል፤ የፈድራል ፖሊስ ኮምሽነሩ አቶ አሠፋ አብዩ ናቸው፤ የቅዳሜውን መግለጫ የሰጡት።

የኤርትራ መንግስት በበኩሉ “የኢትዮጵያ መንግስት ሥር ለሰደደው የውስጥ ችግሩ ሰበብ ፍለጋ ወደ ውጭ ከማየት ይልቅ ሁነኛ መልስ ወደ መስጠቱ ቢያቀና ይሻለዋል፤” ሲል የሀሰት ውንጀላ ያለውን አስተባብሏል። “በቁም ነገር መልስ ሊሰጠውም የማይገባ” ብሎታል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG