ዋሺንግተን ዲሲ —
ኮሌራ የሚፈጥረው ስሜት የጉልበት መብረክረክና ሕሊናን መሳትን ሊያስከትል ይችላል።
ብዙ ሰው ተውሳኩ ወደ ሰውነቱ ቢገባም ፈጥኖ ላይታመም ወይም ለኮሌራ መጋለጡት ላይገነዘብ ወይም ላያስተውል ይችላል።
ለኮሌራ እንዴት ሊጋለጡ እንደሚችሉ ይወቁ
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
ቀጥተኛ መገናኛ