No media source currently available
ኮሌራ ገዳይ፣ በፈጣን ሁኔታ ተላላፊና አፋጣኝ ክትትልና ቁጥጥር የሚያስፈልገው በሽታ ነው። ይሁን እንጂ ለህክምናም ቀላል በመሆኑ ሊያደርስ የሚችለውን ጥፋትም መቆጣጠር ይቻላል - የዩናይትድ ስቴትስ የበሽታዎች መከላከያና መቆጣጠሪያ ማዕከላት - ሲዲሲ