በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ 108 የሀገር ውስጥና 14 የውጭ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች እንዲዘጉ ተደርጓል


ሌሎች 167 ድርጅቶች ደግሞ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ እንደተሰጣቸውና መሻሻል እንዲያደርጉ ዛሬ በተጠራ የምክክር ስብሰባ ላይ መታዘዛቸው ተዘግቧል፡፡

አብዛኞቹ የተዘጉት በጀት አጥተው እንደሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲ የኮሙዩኒኬሽን የሥራ ሂደት ባለቤት አቶ አሰፋ ተስፋዬ ለቪኦኤ ገልፀዋል።

የህግ ባለሞያና ለረጅም ጊዜ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችን በማማከር የሚሠሩት አቶ ደበበ ኃይለገብርዔልለድርጅቶቹ መዘጋትና መዳከም ምክንያቱ ሕጉና ሕጉን የሚያስፈፅሙት የኤጀንሲ ሠራትኞችናቸው ይላሉ።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

በኢትዮጵያ 108 የሀገር ውስጥና 14 የውጭ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች እንዲዘጉ ተደርጓል
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:30 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ


XS
SM
MD
LG