በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ግጭቶችን በድርድር ለመፍታት መንግሥት ተነሣሽነቱን እንዲወስድ የመብቶች ተሟጋቾች ጠየቁ


ግጭቶችን በድርድር ለመፍታት መንግሥት ተነሣሽነቱን እንዲወስድ የመብቶች ተሟጋቾች ጠየቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:12 0:00

ግጭቶችን በድርድር ለመፍታት መንግሥት ተነሣሽነቱን እንዲወስድ የመብቶች ተሟጋቾች ጠየቁ

በኢትዮጵያ ያሉ የትጥቅ ግጭቶች በሰላም እንዲፈቱ፣ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ተቋማት ጥሪ ማቅረባቸውን ቀጥለዋል፡፡

ኢሰመኮ እና ኢሰመጉ፣ “ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ቀን”ን መነሻ በማድረግ ባወጧቸው መግለጫዎች፣ ለሰብአዊ መብቶች ጥሰት ዋና መንሥኤ የኾኑት ግጭቶች በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ፣ መንግሥት የመሪነቱን ሚና እንዲወጣ አሳስበዋል፡፡

የኢሰመኮ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ራኬብ መሰለ እና የኢሰመጉ ምክትል ዋና ዲሬክተር አቶ ተስፋዬ ገመቹ በሰጡን አስተያየት፣ ለግጭቶች ብቸኛ መፍትሔ ነው ያሉት የድርድር አማራጭ፣ ተስፋ ሊቆረጥበት እንደማይገባ አመልክተዋል፡፡

በዚኽ ጉዳይ ላይ፣ ከመንግሥት አካል ምላሽ እና አስተያየት ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG