በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አዳዲስ የካቢኔ አባላት ሹመት አፀደቀ፣ አሥሩ ሴቶች ናቸው

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፖብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠ/ር አብይ አሕመድ ያቀረቧቸውን አዳዲስ የካቢኔ አባላት ሹመት ዛሬ አፀደቀ።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፖብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠ/ር አብይ አሕመድ ያቀረቧቸውን አዳዲስ የካቢኔ አባላት ሹመት ዛሬ አፀደቀ።

አዲሱ የካቢኔ አባላትም በብቃት፣ በልምድ፣ በትምህርት ዝግጅት እና ለውጥን መምራት የሚችሉ ተብለው የተመረጡ መሆኑን ጠ/ሚ አብይ አሕመድ ለምክር ቤቱ አብራርተዋል።

እንዲሁም ከአዲሱ ካቢኔ በኢትዮጵያ ብሎም በአፍሪካ ለመጀመሪያ በሚባል ደረጃ 50 በመቶ ወይም ከ20 የካቢኔ አባላት ውስጥ አሥሩ ሴቶች ናቸው።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG