በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ ቢሊዮኖች አጥታለች

ጠቅላይ ኦዲተር ገመቹ ዱቢሶ ለፓርላማው ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት - ሚያዝያ 14 / 2006 ዓ.ም (የፎቶ ምንጭ - አፍሪካ ሪቪው / ኬንያ)
ጠቅላይ ኦዲተር ገመቹ ዱቢሶ ለፓርላማው ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት - ሚያዝያ 14 / 2006 ዓ.ም (የፎቶ ምንጭ - አፍሪካ ሪቪው / ኬንያ)

please wait

No media source currently available

0:00 0:06:31 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ኢትዮጵያ በቢሊዮኖች ብር የሚቆጠር ገንዘብ በተለያዩ ምክንያቶች ማጣቷን ዋና ኦዲተር ገመቹ ዱቢሶ አስታወቁ፡፡

ዋና ኦዲተሩ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረቡት የ2005 በጀት ዓመት ሂሣብ ሪፖርት ባለበጀት መሥሪያ ቤቶች ሂሣባቸውን በወቅቱ ዘግተው ለኦዲት አለማቅረባቸውም እየተባባሰ መሆኑን ገልፀዋል፡፡

ለተጨማሪና ዝርዝር የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዝርዝር ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG