በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የኢትዮጵያ ፈተናዎች ምንጭና ከአጣብቂኙ መውጫ ቀጥተኛ መንገዶች”


አቶ ክቡር ገና
አቶ ክቡር ገና

ባለ ሁለት ክፍሎች ውይይት:-

“የኢትዮጵያ ፈተናዎች ምንጭና ከአጣብቂኙ መውጫ ቀጥተኛ መንገዶች”
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:32 0:00

የውይይቱን ሁለተኛ ክፍል ከዚህ ያድምጡ:- ከአጣብቂኙ መውጫ ቀጥተኛ መንገዶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:57 0:00

በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የተቀሰሰውን ሕዝባዊ አመጽ፥ የደረሱ ጉዳቶች፤ ቀጣይ አቅጣጫና ሁነኛ የመፍትሔ አማራጮች ለመቃኘት የታለሙ ተከታታይ ውይይቶች አካል ነው።

“አዲስ አቅጣጫ ለመጪዋ ኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ ኢትዮጵያ ከገባችበት አጣብቂኝ ትወጣ ዘንድ የሚያግዙ ያሏቸውንና የዘለቄታውን ቀጣይ አቅጣጫዎች የጠቆሙ ሃሳቦች ያዘሉ ጭብጦች ያካተተ ጽሁፋቸው መነሻነት “ኢንሼቲቭ አፍሪካ” ከተባለው መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት የሥራ አስፈጻሚ ዲሬክተር ከአቶ ክቡር ገና ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ ነው።

XS
SM
MD
LG