በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቶኪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ ሜዳሊያ አገኘች


አትሌት ሰለሞን ባረጋ
አትሌት ሰለሞን ባረጋ

በቶኪዮ ኦሊምፒክ የወንዶች 10 ሺህ ሜትር ፍፃሜ ውድድር አትሌት ሰለሞን ባረጋ የመጀመሪያውን ወርቅ ሜዳሊያ አስገኝቷል።

እንደ አሶሼትድ ፕሬስ ዘገባ አትሌት ሰለሞን ባረጋ ርቀቱን በ27 ደቂቃ ከ43 ሰከንድ ከ22 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት ውድድሩን ሲይጠናቅቅ አትሌት በሪሁ አረጋዊ እና አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ 4ኛ እና 8ኛ ሆነው አጠናቀዋል።

XS
SM
MD
LG