Print
በደቡብ ክልል ቤንች ማጂ ዞን የሚገኝ የሁለተኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት ርእሰ መምሕር ቢሮ በመታሸጉ ትምሕርት መስተጓጎሉን ወላጆች ተናግረዋል። ቢሮው መታሸጉን እውነት መሆኑን የገለጹት የወረዳው አስተዳዳሪ በበኩላቸው የመማር ማስተማሩ ሂደት መቀጠሉን አስታውቀዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።
No media source currently available