በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአማራ ክልል በአራት ከተሞች ላይ የእንቅስቃሴ ዕገዳ ጣለ


ባህር ዳር ከተማን ጨምሮ በአማራ ክልል የእንቅስቃሴ ዕገዳ የተጣለባቸው ከተሞች ፀጥ እርጭ ብለዋል።

የአማራ ክልል ኮሮናየቫይረስ መከላከል እና መቆጣጠር ኮማንድ ፖስት ከዛሬ ጀምሮ ለ14ቀናት የሚቆይ በአራት ከተሞች ላይ ምንም አይነት የህዝብና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ እንዳይኖር ዕገዳ ጥሏል::

ዕገዳ የተጣለባቸው ከተሞች ባህርዳር፣ አዲስ ቅዳም፣ ቲሊሊ እና እንጅባራ ናቸው::

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአማራ ክልል በአራት ከተሞች ላይ የእንቅስቃሴ ዕገዳ ጣለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:16 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG