ሰሞኑን ወደአርሲ ያመራ ሰው ከመንገዶች ግራና ቀኝ የሚመለከተው የድርቅና የረሃብ ምልክት ላይሆን ይችላል፡፡ ዘግይቶም ቢሆን ዝናቡ የጀመረ፣ 'ጠብ..ቁኝ' ያለ ይመስላል፡፡ ... ገበሬው ማረስ በሚገባው ሰዓት አላረሰም፡፡ ለምግብ ወደገበታ፣ ለሽያጭም ወደገበያ የሚወጣ እህል የለም፡፡ አገሩ ግን አረንጓዴ ... ጎተራው ግን ባዶ ...
የመቂ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የልማት በምዕራብ አርሲ ዞን ሻ'ላ እና አርሲ ነገሌ ወረዳዎች የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ እያደረሰ ነው፡፡
ለዝርዝሩ ዘገባውን ያዳምጡ፡፡