በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኮማንድ ፖስቱ ለተያዙ 12 ሺሕ ዜጎች "ተሃድሶ" ስልጠና ይሰጣል


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

በሁከትና ብጥብጥ ተጠርጥረው የተያዙ ከ12 ሺሕ በላይ የሚሆኑ ዜጎች የተሀድሶ ስልጠና እንደሚሰጣቸው የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ቃል አቀባይ ተናግረዋል።

ቀደም ሲል ከተያዙት ውስጥ 9 ሺሕ 8 መቶ የሚሆኑ ሰዎች መለቀቃቸው ከ2 ሺሕ 4መቶ በላይ ደግሞ ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እንዲታይ መወሰኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ሰሞኑን አስታውቋል።

በሁለተኛ ዙር የተያዙ ከ12 ሺሕ በላይ የሚሆኑ ሰዎችም ከዚህ ቀደም ከተሰጠው ጋር የሚመሳሰል የተሀድሶ ስልጠና እንደሚሰጣቸው ነው ቃል አቀባዩ አስታውቀዋል።

በመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት የሕዝብና የሚዲያ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ መሐመድ ስዒድ ለአሜሪካ ድምፅ እንዳብራሩት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የተቀመጠለትን አላማ እያሳካ ነው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

በኮማንድ ፖስቱ ለተያዙ 12 ሺሕ ዜጎች "ተሃድሶ" ስልጠና ይሰጣል
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:33 0:00

XS
SM
MD
LG