አዲስ አበባ —
ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች ከአሰብ እስከ አዲስ አበባ የነዳጅ ማስተላለፊያ ቱቦ ለመዘርጋት ከሥምምነት ላይ መድረሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ ዛሬ ከተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች ዓለምቀፍ ሚኒስትር ጋር መወያየታቸውን የጠቀሰበት መግለጫ ነው ሚኒስቴሩ ይሄን ያስታወቀው፡፡
የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኡስማን ሳላህ አዲስ አበባ መግባታቸውን ደግሞ ምንጮች ጠቁመዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ