በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የሁለቱ ሀገር ወታደሮች እጅግ አሳዛኝ ሁኔታ ውስጥ ነበሩ"- ጠ/ሚ አብይ አሕመድ

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ (ፎቶ፡ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዩ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍጹም አረጋ ገፅ ላይ የተገኘ)
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ (ፎቶ፡ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዩ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍጹም አረጋ ገፅ ላይ የተገኘ)

የኢትዮጵያና የኤርትራ ወታደሮች ለዓመታት ከፍተኛ ሙቀት ባለበት ምሽግ ውስጥ በአሳዛኝ ሁኔታ ተቀምጠው እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ገለፁ።

በኢትዮጵያና በኤርትራ ምስራቃዊ አዋሳኝ የደባይ ሲማ ቡሬና በሰሜን የሰረሃ ዛላአንበሳ ኬላዎች በሁለቱ ሀገር መሪዎች ዛሬ በይፋ ተከፍተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወቂ ዛሬ ሁለቱን መተላለፊያዎች በይፋ ከከፈቱ በኋላ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ መግለጫ ሰጥተዋል።

አዲስ አበባ በሚገኘው ቦሌ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መግለጫ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ እጅግ በጣም ደስ የሚል ጊዜ እንደነበራቸው ተናግረዋል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

"የሁለቱ ሀገር ወታደሮች እጅግ አሳዛኝ ሁኔታ ውስጥ ነበሩ"- ጠ/ሚ አብይ አሕመድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:37 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG