በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያና የኤርትራ የሰላም ሥምምነት ላይ የምሁራን አስተያየት

የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድና የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢስያስ አፈወርቂ
የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድና የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢስያስ አፈወርቂ

የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ በቅርቡ አስመራ ሄደው የሰላም ሥምምነት በተፈራረሙበት ውቅት የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢስያስ አፈወርቂ ከፍተኛ የደስታ ስሜት በማንጸፀባረቅ ንብረታችንን በሙሉ አግኝትናል የጎደለን ነገር የለም ሲሉ ተናግረዋል። የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ደግሞ ሁለቱ ሀገሮች የተስማሙባቸውን ነጥቦች መሰረት በማድረግ አሁን የቀሩን ጥቃቅን ነገሮች ናቸው ብለዋል።

ስለ አጠቃላይ ሥምምነቱ እንዲያብራሩልን አቶ ልደቱ አያሌውን፣ አቶ ገብሩ አስራትንና ዶ/ር መሀሪ ረዳኢን ጋብዘናል። ዶክተር መሃሪ ረዳኢ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ መምህር ናቸው። አቶ ልደቱ አያሌው የኢትዮጵያ ዲሞክራስያዊ ፓርቲ ብሄራዊ መማክርት አባል ናቸው። አቶ ገብሩ አስራት የዓረና ትግራይ ፓርቲ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እንዲሁም በመድረክ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ናቸው።

በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ስለነበረው የግንኙነት ታሪክና ወደ ጦርነት ስላደረሰውም ሁኔታ በሰፈው የሚዘረዝር መጽሐፍ ማበርከታቸው የሚታወቅ ነው። ኢትዮጵያ ከተደረገው ሥምምነት ያገኘችው ጥቅም ምንድነው? የቀሩት ነገሮችስ ዕውን ጥቃቅን ናቸው? ለሚለው ጥያቄ እንግዶቻችን በተከታታይ አመለካከታቸውን ይገልፃሉ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የኢትዮጵያና የኤርትራ የሰላም ሥምምነት ላይ የምሁራን አስተያየት
please wait

No media source currently available

0:00 0:29:13 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG