በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኤርትራ እና የኢትዮጵያ ሕዝቦች የሰላም ተነሳሽነት

  • መለስካቸው አምሃ

ኢትዮጵያና ኤርትራ

"የኤርትራ እና የኢትዮጵያ ሕዝቦች የሰላም ተነሳሽነት" በሚል ስያሜ የሚንቀሳቀስ አካል በሁለቱ ሀገሮች መካከል ያለውን፣ ሰላም ያለመኖር ሁኔታን ለመቀየር መነሳቱን አስታውቋል፡፡

“የኤርትራ እና የኢትዮጵያ ሕዝቦች የሰላም ተነሳሽነት” በሚል ስያሜ የሚንቀሳቀስ አካል በሁለቱ ሀገሮች መካከል ያለውን፣ ሰላም ያለመኖር ሁኔታን ለመቀየር መነሳቱን አስታውቋል፡፡

መደበኛ የሰላምና የደኅንነት ድርጅቶች እና አሠራሮች በሁለቱ ሀገሮች መካከል በሁለቱም ሀገሮች መካከል የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት እንዳልቻሉ አንድ ተመራመሪ ተናግረዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG