በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ያሳለፍነው ወርሃ መስከረም ‘የጥቁር ወር’ በመባል ተከብሯል


ያሳለፍነው ወርሃ መስከረም ‘የጥቁር ወር’ በመባል ተከብሯል
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:18 0:00

ከተመሰረተ አስራ ስድስት አመታትትን ያስቆጠረው ጣይቱ የትምህርትና የባህል ማዕከል ወርሃዊ የግጥም ምሽቶችን በማዘጋጀት፣ በርካታ የመድረክ ቲያትሮችን በተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች በማሳየትና ለበርካታ የጥበብ ሰዎች መድረክ በመክፈት የሚታወቅ የጥበብ ማዕከል ነው። በየወሩ መጨረሻ ላይ በሚካሄደው የግጥም ምሽት በርካታ ኢትዮጵያውያን ገጣሚያንና የጥበብ ሰዎች እንዲሁም የጥበብ አድናቂ የሚታደሙበት ወራዊ ዝግጅት ነው።

XS
SM
MD
LG