በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ምርጫ” አጭር ትረካ


"Mircha" a short story writen by Dawit Nigusu and narrated by Mestawet Aragaw
"Mircha" a short story writen by Dawit Nigusu and narrated by Mestawet Aragaw

አጭር የሬድዮ ትረካ

በኢትዮጵያ ለበርካታ ወጣቶች ልመና ብቸኛ ህይወትን የሚያሸንፉበት መንገድ ከሆነ ሰነባብቷል። በከተሞች በልመና ስራ የሚተዳደሩ ዜጎችና፤ በጎዳና የሚኖሩ ወጣትና ሕፃናት ልጆች ቁጥር ከቀን ወደ ቀን በማሻቀብ ላይ ይገኛል። በዚሁ ዙሪያ አጠር ብሎ የተፃፈ ትረካ ይኖርናል፤ ርዕሱ “ምርጫ” ይሰኛል ደራሲው ዳዊት ንጉሱ ፤ ተራኪ መስታወት አራጋው። የድምፅ ምልክቱን በመጫን ያድምጡ።

“ምርጫ”
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:09 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG