(ይህ ገፅ ሲከፈት የተደራረቡ ወይም የተረበሹ ድምፆችን የሚሰሙ ከሆነ ኮምፕዩተርዎ ከአንድ በላይ ድምፅ ማጫወቻ አለው ማለት ነው፡፡ ስለዚህ ከዚህ ፅሁፍ ሥር ካሉት ማጫወቻዎች አንደኛውን ብቻ አስቀርተው ሌሎቹን ያቁሟቸው፡፡)
ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ ነፃ ፕሬሱን እያፈነ ሕዝቡም በሃገሩና በወገኑ ላይ እየተፈፀሙ ያሉ ችግሮችን እንዳይረዳና የመፍትሔውም አካል እንዳይሆን እያደረገ ነው ሲል የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ከሠሠ፡፡
መኢአድ አክሎም መንግሥት በሕገመንግሥቱ መሠረት ለነፃው ፕሬስ የሕግ ጥበቃ እያደረገ ሳይሆን የሕግ ጥሰት እየፈፀመ ነው ብሏል፡፡
ድርጅቱ ዛሬ ያወጣውን መግለጫ የተከታተለውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡
(ገፁ ሲከፈት የተደራረቡ ወይም የተረበሹ ድምፆችን የሚሰሙ ከሆነ ከዚህ ሥር ካሉት ማጫወቻዎች አንደኛውን ብቻ አስቀርተው ሌሎቹን ያቁሟቸውና የሚጫወተውን እንደገና ያስጀምሩት፡፡)