አዲስ አበባ —
አንዲት አሜሪካዊት ቡራዩ አካባቢ በደረሰባቸው ጉዳት ሕይወታቸው ማለፉን አዲሰ አበባ የሚገኘው የዩናይትድ ስቴት ኤምባሲ አስታውቋል።
አደጋውን ያደረሰው ማን እንደሆነና ሌሎች ዝርዝሮቸን ኤምባሲው ለጊዜው አልሰጠም።
በተጠቀሰው አካባቢ ትናንት ከቀትር በኋላ አንድ የመጓጓዣ መኪና ማንነታቸው ባልታወቀ ሰዎች በድንጋይ መደብደቡን ኤምባሲው ዛሬ ለቪኦኤ በቴክስት ገልጿል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።