በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአዲስ አበባን ገጽታ ለመቀየር ሰፊ ግንባታ እየተካሄደ ነው።


አዲስ አበባ
አዲስ አበባ

የአዲስ አበባን ገጽታ ለመቀየር በወጣው ትልቅ የመሰረተ-ልማት ዝርጋታ ውጥኖች መሰረት ሰፊ የግንባታ ስራ እየተካሄደ ነው። አንድን የሀገር መዲናን በአጭር ጊዜ ለመቀየር የሚደረግ ጥረት አንደምታም ሊኖረው እንደሚችል ተገልጿል።


የአዲስ አበባን ገጽታ ለመቀየር በወጣው ትልቅ የመሰረተ-ልማት ዝርጋታ ውጥኖች መሰረት ሰፊ የግንባታ ስራ እየተካሄደ ነው።

አንድን የሀገር መዲናን በአጭር ጊዜ ለመቀየር የሚደረግ ጥረት አንደምታም ሊኖረው እንደሚችል ተገልጿል።

በኢትዮጵያዋ መዲና የሚታይ ነገር ቢኖር ትልልቅ የሕንጻ ስራ መኪኖችና የግንባታ ስራ ነው።

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በፍጥነት እያደገ ነው።

ለመስርያ ቤት ቦታዎች፣ ለገባያ ማዕከሎች፣ ለመኖርያ ቤቶችና ለመጓጓዣ አቅርቦት ያለው ፍላጎትም ከዛ በበለጠ እያደገ ሄዷል።

አዲስ አበባ ትልቅ የህንጻዎች ግንባታ ቦታ ትመስላለች።

የከባድ መሳርያዎች እንቅስቃሴም መንገዶችን እየዘጋ ነው።

ሁኔታው ያስከተለው የትራፊክ መጨናነቅ ሰዎች የሚከፍሉት ዋጋ ሆኗል።

በዚህ ምክንያትም በሁኔታው ያልተደሰቱ ሰዎች መኖራቸው አልቀረም።

ዝርዝር ዘገባውን ያድምጡ

please wait

No media source currently available

0:00 0:03:59 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ
XS
SM
MD
LG