አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
በኦሮምያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ወልመራ ወረዳ ሆለታ ከተማ፣ የሰባት ዓመት አዳጊን አግተው በሚሊዮን የሚቆጠር የማስለቀቂያ ቤዛ ጠይቀዋል በሚል ፍርድ ቤት ጥፋተኛ ያላቸው ሦስት ወጣቶች፣ 11 ዓመት ጽኑ እስራት ተፈረደባቸው።
የዞኑ ዐቃቤ ሕግና ከፍርደኞቹ የአንደኛው እህት ግለሰቦቹ ጥፋታቸውን በፍርድ ቤት ፊት ማመናቸውን ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል።
መድረክ / ፎረም